መሳፍንት 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እስራኤልንም ሃያ ሦስት ዓመት ገዛ፤ ሞተም፤ በሳምርም ተቀበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ቶላ በእስራኤል ላይ ሃያ ሦስት ዓመት በፈራጅነት ከተቀመጠ በኋላ ሞተ፤ በሳምርም ተቀበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቶላ በእስራኤል ላይ ሃያ ሦስት ዓመት በፈራጅነት ከተቀመጠ በኋላ ሞተ፤ በሳምርም ተቀበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ይህ ሰው ኻያ ሦስት ዓመት የእስራኤል መሪ ሆኖ ከቆየ በኋላ ሞተ፤ በሻሚርም ተቀበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በእስራኤልም ላይ ሀያ ሦስት ዓመት ፈረደ፥ ሞተም፥ በሳምርም ተቀበረ። 参见章节 |