Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መሳፍንት 1:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 አሴ​ርም የዓኮ ነዋ​ሪ​ዎ​ችን አላ​ጠ​ፋ​ቸ​ውም፤ ነገር ግን ገባ​ሮች ሆኑ​ላ​ቸው፤ የዶር ነዋ​ሪ​ዎ​ች​ንና የሲ​ዶን ነዋ​ሪ​ዎ​ችን፥ የደ​ላ​ፍ​ንም ነዋ​ሪ​ዎች፥ የአ​ክ​ሶ​ዚ​ብ​ንና የሄ​ል​ባን፥ የአ​ፌ​ቅ​ንና የረ​ዓ​ብ​ንም ሰዎች አላ​ጠ​ፉ​አ​ቸ​ውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 አሴርም በዓኮ፣ በሲዶን፣ በአሕላብ፣ በአክዚብ፣ በሒልባ፣ በአፌቅና በረአብ የሚኖሩትን አላስወጣም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 አሴርም በዓኮ፥ በሲዶን፥ በአሕላብ፥ በአክዚብ፥ በሒልባ፥ በኣፌቅና በረአብ የሚኖሩትን ሕዝብ በምድሪቱ ካሉት ከነዓናውያን ጋር አብረው ኖሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 የአሴር ነገድ በዓኮ፥ በሲዶና፥ በአሕላብ፥ በአክዚብ፥ በሔልባ፥ በአፌቅና በረሖብ ይኖሩ የነበሩትን ኗሪዎች አላባረሩም ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 አሴርም የዓኮንና የሲዶንን የአሕላብንም የአክዚብንም የሒልባንም የአፌቅንም የረአብንም ሰዎች አላወጣቸውም።

参见章节 复制




መሳፍንት 1:31
5 交叉引用  

ወደ ገለ​ዓ​ድም አዳ​ሳይ ወደ​ም​ት​ባል ወደ ተባ​ሶን ሀገ​ርም መጡ፤ ወደ ዳኒ​ዳ​ንና ወደ ኡዳ​ንም ደረሱ፤ ወደ ሲዶ​ናም ዞሩ፤


በና​ባ​ጥም ልጅ በኢ​ዮ​ር​ብ​ዓም ኀጢ​አት መሄድ አል​በ​ቃ​ውም፤ የሲ​ዶ​ና​ው​ያ​ን​ንም ንጉሥ የኤ​ያ​ት​ባ​ሔ​ልን ልጅ ኤል​ዛ​ቤ​ልን አገባ፤ ሄዶም በዓ​ልን አመ​ለከ ሰገ​ደ​ለ​ትም።


ዛብ​ሎ​ንም በቄ​ድ​ሮ​ንና በአ​ማን የሚ​ኖ​ሩ​ትን ሰዎች አላ​ጠ​ፋ​ቸ​ውም፤ ነገር ግን ከነ​ዓ​ና​ው​ያን በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ተቀ​መጡ፤ ግብ​ርም የሚ​ገ​ብ​ሩ​ላ​ቸው ሆኑ።


አሴ​ርም በዚ​ያች ምድር በተ​ቀ​መ​ጡት ከነ​ዓ​ና​ው​ያን መካ​ከል ተቀ​መጠ፤ ሊያ​ጠ​ፋ​ቸው አል​ቻ​ለ​ምና።


跟着我们:

广告


广告