መሳፍንት 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ካሌብም፥ “ሀገረ መጻሕፍትን ለሚመታና ለሚይዝ ልጄን ዓስካን ሚስት ትሆነው ዘንድ እሰጠዋለሁ” አለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ካሌብም፣ “ቂርያትሤፍርን ወግቶ ለሚይዛት ሰው ልጄን ዓክሳንን እድርለታለሁ” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ካሌብም፥ “ቂርያት ሴፌርን ወግቶ ለሚይዛት ሰው ልጄን ዓክሳን እድርለታለሁ” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ካሌብም “ቀድሞ ቂርያት ሴፌርን ለሚይዝ ሰው ሴት ልጄን ዓክሳን እድርለታለሁ” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ካሌብም፦ ቅርያትሤፍርን ለሚመታና ለሚይዝ ልጄን ዓክሳን አጋባዋለሁ አለ። 参见章节 |