መሳፍንት 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዚያም ወደ ዳቤር ሰዎች ሄዱ፤ አስቀድሞም የዳቤር ስም ሀገረ መጻሕፍት ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከዚያም ቀደም ሲል ቂርያትሤፍር ተብላ በምትጠራው በዳቤር በሚኖሩት ሰዎች ላይ ዘመቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከዚያም ተነሥተው በዳቤር በሚኖሩት ሰዎች ላይ ዘመቱ፤ የዳቤር የቀድሞ ስም ቂርያት ሴፌር ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከዚያም የይሁዳ ሰዎች በደቢር ኗሪዎች ላይ ዘመቱ፤ በዚያን ጊዜ ከተማይቱ “ቂርያት ሴፌር” ተብላ ትጠራ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከዚያም የዳቤርን ሰዎች ሊወጋ ሄደ፥ አስቀድሞም የዳቤር ስም ቅርያትሤፍር ነበረ። 参见章节 |