9 እግዚአብሔር ከአቤል እጅ መሥዋዕትን ተቀብሎአልና፥ ከቃየን እጅ ግን መሥዋትን አልተቀበለምና በሦስተኛው ኢዮቤልዩ መጀመሪያ ቃየን አቤልን ገደለው፤ በምድረ በዳም ገደለው፤ ስለ ተገደለም እየተካሰሰ ደሙ ከምድር እስከ ሰማይ ጮኸ።