8 በሦስተኛው ሱባዔ በሁለተኛው ኢዮቤልዩ ቃየንን ወለደች፤ በአራተኛውም ሱባዔ አቤልን ወለደችው፤ በአምስተኛውም ሱባዔ ልጅዋን አዋንን ወለደቻት።