31 ለሰው ሁሉ ልጅ ያሰማ ዘንድ፥ ቍርጥ ፍርድም እስከሚደረግባት ቀን ድረስ የሰውን ሁሉ ሥራ ይናገር ዘንድ እርሱ ለምልክት ተሰጥቶአልና ስለ እርሱ በኤዶም ምድር ላይ ሁሉ የጥፋት ውኃን አመጣ።