29 ሁሉንም ጻፈ። ከሰው ልጆች ጋር በኀጢአት አንድ ሆነው በደል በሠሩት በትጉሃንም አዳኘባቸው። እነዚህ ከሰው ልጆች ጋር ይረክሱ ዘንድ፥ በግብርም አንድ ይሆኑ ዘንድ ጀምረዋልና፤ ሄኖክም በሁሉ ላይ አዳኘባቸው።