28 ከዚህም በኋላ ከአምላክ መላእክት ጋር ስድስት የኢዮቤላት ዘመኖችን ኖረ። በምድርም ያለውን ሁሉ፥ በሰማይም ያለውን የፀሓይን ሥልጣን አሳዩት።