26 በዐሥራ ሁለተኛውም ኢዮቤልዩ በሰባተኛው ሱባዔ ሚስት አገባ። ስምዋም አድኒ ይባላል፥ ይህችውም የዳንኤል ልጅ የአባቱ እኅት ልጅ ናት፤ ለእርሱም ሚስት ልትሆነው አገባት።