本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 5:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እርሱም አስቀድሞ ምስክርን ጻፈ። ለሰው ልጆችም በየወገናቸው አሰማባቸው፤ እርሱም በሱባዔ የሚቈጠሩ ቍጥሮችን ተናገረ፤ የዘመኖችንም ቀኖች እርሱ ተናገረ፤ ወሮችንም ሠራ፤ እኛም እንደ ነገርነው ዘመኖችን የሚቈጥሩባቸው ሱባዔዎችን ተናገረ። የተደረገውንና ገና የሚደረገውንም ቍርጥ ፍርድ እስከሚደረግበት ቀን ድረስ በዘመናቸው በሰው ልጆች ላይ የሆነውንና የሚሆነውን ሌሊት በራእይ አየ፤ ዐወቀም። 参见章节 |