本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ያሮድም በዐሥራ አንደኛው ኢዮቤልዩ ሚስት አገባ፤ ስምዋም ባረካ ይባላል፤ ይህችውም የአባቱ እኅት የራሱየል ልጅ ናት፤ በዚህም ኢዮቤልዩ በአራተኛው ሱባዔ ሚስት አገባ፥ በዚህ ኢዮቤልዩ በአራተኛው ዓመት በአምስተኛው ሱባዔ ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ ስሙንም ሄኖክ አለው፤ እርሱም አስቀድሞ በምድር ላይ ከተወለዱ ሰዎች ይልቅ መጽሐፍንና ትምህርትን ጥበብንም ተማረ። 参见章节 |