Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 በዐ​ሥ​ረ​ኛው ኢዮ​ቤ​ልዩ በሁ​ለ​ተ​ኛው ሱባዔ መላ​ል​ኤል ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ የአ​ባ​ቱን ወን​ድም የበ​ራ​ኪ​ሄ​ልን ልጅ ዲናን አገባ። በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ሱባዔ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛው ዓመት ወንድ ልጅን ወለ​ደ​ች​ለት፥ ስሙ​ንም ያሮድ አለው። በዘ​መኑ ትጉ​ሃን የተ​ባሉ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መላ​እ​ክት በም​ድር የሰው ልጆ​ችን ያስ​ተ​ምሩ ዘንድ፥ በም​ድ​ርም ፍር​ድ​ንና ቅን​ነ​ትን ያደ​ርጉ ዘንድ ወደ ምድር ወር​ደ​ዋ​ልና።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 5:21
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告