20 በስምንተኛው ኢዮቤልዩ መጨረሻ ቃይናን እኅቱን ሙአሊሊትን ሚስት አድርጎ አገባት፤ በዘጠነኛው ኢዮቤልዩ በመጀመሪያው ሱባዔ በዚህም ሱባዔ በሦስተኛው ዓመት ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ ስሙንም መላልኤል አለው።