2 በዚያችም ቀን የአራዊትና የእንስሳት ሁሉ፥ የሚመላለሰውና የሚንቀሳቀሰው፥ የወፎችም ሁሉ አፍ ከመናገር ተከለከለ። ከዚያ አስቀድሞ አንዱ ከአንዱ ጋር በአንድ አነጋገርና በአንድ ቋንቋ ይናገሩ ነበርና።