19 በሰባተኛው ኢዮቤልዩ በሦስተኛው ሱባዔ ሄኖስ ሚስት ትሆነው ዘንድ እኅቱ ኖአምን አገባ፤ በአምስተኛውም ሱባዔ በሦስተኛው ዓመት ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም ቃይናን አለው።