1 በዚያችም ቀን አዳም ከኤዶም ገነት ሲወጣ ለበጎ መዓዛ ነጭ ዕጣን፥ ቀንዓትና ልባንጃ፥ ስንቡልም ኀፍረቱን በሸፈነበት ቀን በጥዋት ፀሓይ ሲወጣ ዐጠነ።