9 በተፈጠረባትም ምድር ለአዳም አርባ ቀን ከተፈጸመለት በኋላ ያበጃትና ይጠብቃት ዘንድ ወደ ኤዶም ገነት አስገባነው። ሚስቱንም በሰማንያኛው ቀን አስገባናት።