6 አዳምም በስድስተኛዪቱ ቀን ከእንቅልፉ ነቅቶ በተነሣ ጊዜ ወደ እርሱ አመጣት፥ ዐወቃትም። እርሱም፥ “ከእኔ ከባልዋ ተገኝታለችና ይህች አጥንት ከአጥንቴ፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋም ሚስት ትሁነኝ” አላት። ስለዚህ ባልና ሚስት አንድ አካል ይሆናሉ።