5 ከአጥንቶቹም መካከል አንድ አጥንት ወስዶ ሴትን ፈጠራት። ይህችም ጎን ከአጥንቶች መካከል የሴት መገኛ ናት፤ ስለ እርስዋም ፋንታ ሥጋን ሞላ። ሴትም አድርጎ ፈጠራት። አዳምንም ከእንቅልፉ አነቃው።