4 እግዚአብሔርም ለእኛ እንዲህ አለን፥ “አዳም ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም፤ ነገር ግን እንደ እርሱ ያለ ረዳትን እንፍጠርለት።” አምላካችን እግዚአብሔርም በእርሱ ላይ እንቅልፍን አመጣበት፤ እርሱም ተኛ።