本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አዳምንም፥ “የሚስትህን ቃል ሰምተህ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ከዚያ ዛፍ በልተሃልና በአንተ ምክንያት ምድር የተረገመች ትሁን፤ እሾህና አሜከላ ይብቀልብህ፤ አንተ ከምድር ተገኝተሃልና ወደ ምድርም ትመለሳለህና ከእርስዋ ወደ ተገኘህባት ወደ ምድር እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራህን ብላ” አለው። 参见章节 |