22 ሔዋንንም የእባቡን ቃል ሰምታ በልታለችና ፈረደባት፤ “ኀዘንሽንና ጣርሽን ፈጽሜ አበዛዋለሁ፤ በኀዘን ልጆችን ውለጂ፥ መመለሻሽም ወደ ባልሽ ይሁን፤ እርሱም ይግዛሽ” አላት።