本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሔዋንም ዛፉ ያማረ እንደ ሆነ፥ ለማየትም ደስ የሚያሰኝ፥ ፍሬውም ለመብላት የሚያስጐመጅ እንደ ሆነ ባየች ጊዜ ከእርሱ ወስዳ በላች። ኀፍረቷንም በቀደመው በበለሱ ቅጠል ሸፈነች። ለአዳምም ሰጠችውና በላ። ዐይኖቹም አዩ፤ ዕራቁቱንም እንደ ሆነ ባየ ጊዜ የበለስ ቅጠል ወስዶ ሰፋ፤ ግልድም አድርጎም ኀፍረቱን ሸፈነ። 参见章节 |