19 እባብም ሔዋንን፥ “ከእርሱ በምትበሉበት ቀን ዐይኖቻችሁ እንደሚበሩ፥ አማልክትም እንደምትሆኑ፥ ክፉውንና በጎውንም እንደምታውቁ እግዚአብሔር ያውቃልና ነው እንጂ ሞትን የምትሞቱ አይደለም” አላት።