18 እርስዋም እንዲህ አለችው፥ “እግዚአብሔር፦ በገነት ካለ ዛፍ ፍሬ ሁሉ ብሉ፥ በገነት መካከል ካለ ዛፍ ፍሬ ግን አትብሉ፥ እንዳትሞቱም አትንኩ” አለን።