17 በሁለተኛው ወር በዐሥራ ሰባተኛው ቀን እባብ መጥቶ ወደ ሔዋን ቀረበ። እባቡም ሔዋንን፥ “በገነት ካሉ ዛፎች ፍሬ ሁሉ እግዚአብሔር፦ ከእርሱ አትብሉ ብሎ አዝዞአችኋልን?” አላት።