16 ፍሬውንም ለቅሞ ይበላ ነበር፥ የተረፈውንም ለእርሱና ለሚስቱ ያኖር ነበር፤ የሚጠብቀውንም ያኖር ነበር፤ ሰባቱን ዓመት ጠንቅቆ ቈጥሮ በዚያ የፈጸማቸው የሰባቱ ዓመት ፍጻሜ ባለቀ ጊዜ፥