15 እርሱ ግን ዕራቁቱን ነበረ፤ ዕራቁቱንም እንደ ሆነ አያውቅም ነበር፥ አያርፍምም ነበር። ተክልንም ከወፎችና ከአራዊት፥ ከእንስሳትም ይጠብቅ ነበር።