14 በመጀመሪያው ኢዮቤልዩ በመጀመሪያ ሱባዔ አዳምና ሚስቱ በኤዶም ገነት ሰባት ዓመት ሲሠሩና ሕጉን ሲጠብቁ ኖሩ። ሥራንም ሰጠነው፤ ለማገልገልም ተገልጦ የሚታየውን ሥራ ሁሉ እያስተማርነው ኖርን፤ እርሱም እየሠራ ኖረ።