本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 4:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስለዚህም ወንድ ልጅና ሴት ልጅ ለምትወልድ ሴት የእነዚህ ቀኖች ሥርዐት ተሠራ፤ ለወንድ ልጅና ለሴት ልጅ የታዘዙ እነዚህ ቀኖች እስኪፈጸሙ የተቀደሰውን ሁሉ አትንካ፤ ወደ መቅደስም ሁሉ አትግባ። እስራኤልም በዘመኑ ሁሉ ይጠብቁት ዘንድ የተጻፈው ሕግና ሥርዐት ይህ ነው። 参见章节 |