12 እነዚህንም ሰማንያ ቀኖች ከፈጸመች በኋላ ገነት ከምድር ሁሉ የተቀደሰች ናትና፥ በውስጥዋም የበቀለው እንጨት ሁሉ የተቀደሰ ነውና ወደ ኤዶም ገነት አገባናት።