本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ኩፋሌ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የተቀደሰውን ሁሉ አትንካ፤ ለወንድ ልጅ የታዘዘውን ይህን ቀን እስክትፈጽም ድረስ ወደ ቤተ መቅደስ አትግባ። ሴት ልጅ ብትወልድ እንደ መጀመሪያዎቹ ሁለት ሱባዔያት በአራስነቷ ሁለት ሱባዔያት ትቈያለች። ስድሳ ስድስት ቀንም በመንጻቷ ደም ትቈያለች። ሁሉም ሰማንያ ቀኖች ይሆናሉ። 参见章节 |