Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በዘ​መኑ ሁሉ በፊቱ የሚ​ቀ​በ​ለው በጎ መዓዛ ያርግ ዘንድ በፊቱ መሥ​ዋ​ዕ​ትን ሠዋ፥ ከአ​ዳም ጀምሮ እስከ ያዕ​ቆብ ድረስ ያሉ አበው ሃያ ሁለት ናቸው። እስከ ሰባ​ተ​ኛ​ዪ​ቱም ቀን ድረስ ሃያ ሁለት ዓይ​ነት ፍጥ​ረት ተፈ​ጠረ። ይህም የተ​ባ​ረ​ከና የተ​ቀ​ደሰ ሰን​በቱ ነው። እር​ሱም ቡሩ​ክና ቅዱስ ነው።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 3:9
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告