6 እንዲህም እባርካቸዋለሁ። ሕዝቤም ይሆናሉ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ በሁሉም ካየሁት የያዕቆብን ዘር መረጥሁ፥ ለእኔም የበኵር ልጅ አድርጌ ጻፍሁት፤ ለዘለዓለምም ቀደስሁት።