5 እንዲህም አለን፥ “እነሆ፥ እኔ ከአሕዛብ መካከል ሕዝብን እለያለሁ፤ እነርሱም ሰንበትን ያከብራሉ። ለእኔም ሕዝብ አድርጌ እለያቸዋለሁ፤ የሰንበትንም ቀን እንደ ቀደስኋት እባርካቸዋለሁ። ለእኔም እለያቸዋለሁ።