4 መላእክተ ገጽ ሁሉና የምስጋና መላእክት ሁሉ እነዚህ ሁለቱ ታላላቅ ወገኖች ናቸው። ከእርሱም ጋር በሰማይና በምድር ይህን እናከብር ዘንድ አዘዘን።