2 ሁሉም ሃያ ሁለት ዓይነት ፍጥረት ሆነ፤ በስድስተኛዪቱም ቀን በሰማይና በምድር፥ በባሕሩና በጥልቁ ውስጥ፥ በብርሃንና በጨለማ መካከል፥ በሁሉም ላይ ያለውን ፍጥረት ሁሉ ፈጥሮ ፈጸመ።