19 ከቀኑ ሁሉ ተለይታ ለበረከትና ለቅድስና ለማመስገኛም ልትሆን ይህችን ቀን የፈጠረ የሁሉ ፈጣሪ ባረካት፤ ይህ ሕግ፥ ይህም ምስክር ለእስራኤል ልጆችና ለትውልዳቸውም ለዘለዓለም ሥርዐት ሆኖ ተሰጠ።