18 የሁሉ ፈጣሪም ባረካት፤ ከእስራኤልም ብቻ በቀር በእርስዋ ዕረፍት ለማድረግ አሕዛብን ሁሉ አልመረጠም፤ ነገር ግን በልቶና ጠጥቶ በምድር ዕረፍትን ሊያደርግባት ለእርሱ ብቻ ሰጠው።