17 በኢዮቤልዩ ከሚቈጠር ቀን ሁሉ ተለይታ የከበረች ናትና በዚህች ቀን ከቤት ወደ ቤት አያውጡባት፥ አያግቡባትም። በምድር ዕረፍት ያደርጉባት ዘንድ ለሥጋዊ ሁሉ ሳይታወቅ እኛ በሰማያት ዕረፍትን አደረግንባት።”