16 ውኃንም ለመቅዳት፥ በአደባባያቸውም ሸክሙን ሁሉ ለማግባትና ለማውጣት፥ እነርሱ በስድስት ቀን በቤታቸው ያላዘጋጁትን ሥራ አይሥሩ።