13 የሚያረክሳትም ሁሉ ሞትን ይሙት፤ ሥራንም የሚሠራባት ሁሉ ለዘለዓለሙ ሞትን ይሙት። የእስራኤልም ልጆች ከምድር እንዳይጠፉ በትውልዳቸው ይህችን ቀን ይጠብቁ። የተባረከችና የተቀደሰች ናትና።