12 አንተም የእስራኤልን ልጆች እዘዛቸው፥ እነርሱም እንዲያከብሯት፥ ሥራንም ሁሉ እንዳይሠሩባት፥ እንዳይሽሩአትም፥ ያችን ዕለት ይጠብቁ፤ ከዕለታት ሁሉ እርስዋ የተቀደሰች ናትና።