11 “በመጀመሪያዪቱ ሱባዔ ሰማይንና ምድርን፥ በስድስት ቀን የተፈጠረውንም ፍጥረት ሁሉ ፈጠረ። እግዚአብሔርም ለፍጥረቱ ሁሉ የተቀደሰች የበዓል ቀንን ሰጠ። ስለዚህም ሥራን ሁሉ የሚሠራባት ሁሉ ይሞት ዘንድ፥ የሚሽራትም ሞትን ይሞት ዘንድ አዘዘ።