10 ይህም ከዚህ ጋር ለምስጋናና ለበረከት ሆነ። ቀድሞ ሰባተኛው ቀን እንደ ተቀደሰና እንደ ተባረከ በዘመኑ ሁሉ ለምስክሩና ለሕጉ የተባረኩና የተቀደሱ ይሆኑ ዘንድ ይህ ለእርሱ ተሰጠው።