Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 3:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ከዚ​ህም ሁሉ በኋላ ሰውን ፈጠረ፤ ወን​ድና ሴት አድ​ርጎ ፈጠ​ራ​ቸው፤ በም​ድር ላይና በባ​ሕር ውስጥ ባለ​ውም ሁሉ ላይ አሠ​ለ​ጠ​ነው። በሚ​በ​ርሩ አዕ​ዋፍ ላይና በአ​ራ​ዊት ላይ፥ በእ​ን​ስ​ሳት ላይና በም​ድር ላይ በሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሰው ላይ፥ በም​ድ​ርም ሁሉ ላይ፥ በዚ​ህም ሁሉ ላይ አሠ​ለ​ጠ​ነው፤ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛ​ዪቱ ቀን እነ​ዚ​ህን አራት ዓይ​ነት ፍጥ​ረ​ታት ፈጠረ።

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 3:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告