8 ያንጊዜም ሥራውን አይተን ስለ ሠራው ሥራ ሁሉ በፊቱ ፈጽመን አመሰገንነው፤ በመጀመሪያዪቱ ቀን ሰባት ታላላቅ ሥራዎችን ሠርቶአልና።