Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በውኃ ላይ የተ​ሾሙ መላ​እ​ክ​ትን፥ በነ​ጐ​ድ​ጓ​ድና በመ​ብ​ረቅ ላይ የተ​ሾሙ መላ​እ​ክ​ትን፥ በቍ​ርና በው​ርጭ፥ በክ​ረ​ም​ትና በመ​ጸው፥ በጸ​ደ​ይና በበጋ፥ በሰ​ማ​ይና በም​ድር ባሉ ነፋ​ሳት ሁሉ የተ​ሾሙ መላ​እ​ክ​ትን፥ በወ​ንዙ ሁሉ፥ በጨ​ለ​ማና በብ​ር​ሃን፥ በን​ጋ​ትና በም​ሽት በባ​ሕ​ርይ ዕው​ቀቱ ባዘ​ጋ​ጃ​ቸው ላይ የተ​ሾሙ መለ​እ​ክ​ትን ፈጥ​ሮ​አ​ልና።”

参见章节 复制




መጽ​ሐፈ ኩፋሌ 2:7
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告