6 መላእክተ ገጽንም፥ የሚያመሰግኑ መላእክትንም፥ በእሳት አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥ በነፋስ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትን፥ በብርሃንና በጨለማ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥ በበረድና በውርጭ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥